ሸገር ማለዳ - የካቲት 20፣2015Feb 28, 20231 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%88%B8%E1%8C%88%E1%88%AD-%E1%88%9B%E1%88%88%E1%8B%B3-%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5-202015/ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በሕገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ወደ ስደት ልከዋል፣ ከተጎጂዎችም ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ተቀብለዋል ተብለው በተጠረጠሩ 16 ሰዎች ላይ ብይን ለመስጠት ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ።ሐምሌ 22 2018 አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ። አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ኢትዮጵያ በመድኃኒት ምርት ራሷን መቻል እንዳለባት፣ በተ
Comments