top of page

ሰኔ 22፣ 2016 - መንግስትና አማፅያኑ ያልተማመኑበትን ምክንያት…

  • Jun 29, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በየጊዜው የሚቀሰቀሱ ግጭቶች በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቀላል ሆኖ አልተገኘም፡፡


በተለያዩ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ግጭት ተነጋግሮ ለማስከን ያልተቻለበት ምክንያት፣ መንግስትና ታጣቂዎች ያልተማመኑበትን ምክንያት ለይቶ ለመረዳት የተቻለም አይመስልም፡፡


ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል አስተዳደር ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያቀደ ጉባኤ ያሳለፈውን ውሳኔ መነሻ አድርገን ምሁራንን ጠይቀናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page