ምጣኔ ሀብት - ባንኮች ለአገልግሎት የሚጠይቁት ክፍያ
- sheger1021fm
- 11 minutes ago
- 1 min read
በተለያየ ጊዜ ባንኮች ለአገልግሎት የሚጠይቁት ክፍያ እየጨመረ ነው።
ይህ የአገልግሎት ክፍያ በተለይ ተደጋጋሚ አገልግሎት የሚፈልጉ ደንበኞችን ቅር አሰኝቷል።
የግል ባንኮች በአንድ በኩል የቢሮ እና የባንክ ስራው ላይ ተፎካካሪና ተወዳዳሪ መሆን ሲገባቸው፤ የህንፃ ግንባታና ኪራይ ላይ መግባታቸውም ጥያቄ ይፈጥራል።
ለመሆኑ በዲጂታል ዘመን የወረቀት ስራና ሌላውም የቀለለላቸው ባንኮች እንዴት የአገልግሎት ክፍያቸው ከፍተኛና ቅር የሚያሰኝ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይጠየቃል።
አቶ ያዕቆብ በቀለ ፌደራሊዝም እና ኢኮኖሚክስ ተንታኝ ናቸው፡፡
ሙሉ ዘገባውንያድምጡ…
ተህቦ ንጉሴ
ጥቅምት 10 2018
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








