ምግቦችን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው የሚሸጡ ነጋዴዎች የፍትህ ሂደት አዝጋሚ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 3, 2023
- 1 min read
የተለያዩ ምግቦችን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው የሚሸጡ ነጋዴዎች ድርጊቱ ወንጀል መሆኑ ቢታወቅም ባለው የህግ ክፍተትና ቸልተኝነት ምክንያት የፍትህ ሂደቱ አዝጋሚ ነው ተባለ፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires