top of page

ምሌ 4፣ 2016 - በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት የተጀመረው ቀድሞ ቢሆንም ለቢዝነስ ለስራና ሌላውም አነስተኛ መንቀሳቀሻ ብድር ለማግኘት ማስያዣና ሌላውም ሲጠየቅ ቆይቷል

  • Jul 11, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት የተጀመረው ቀድሞ ቢሆንም ለቢዝነስ ለስራና ሌላውም አነስተኛ መንቀሳቀሻ ብድር ለማግኘት ማስያዣና ሌላውም ሲጠየቅ ቆይቷል፡፡


በዚህም ምክንያት አብዛኛው ባንኮች ከ100 ሚሊዮን ለሚልቀው ህዝብ ብድር የሰጡት ለ300,000 ሰው ብቻ መሆኑ አስተችቷቸው ቆይቷል፡፡


የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያስረዳው ከሆነም አብዛኛዎቹ ተበዳሪዎችም የተወሰኑና የፋይናንስ አካታችነቱን የሚያስረዱ መሆኑ ታውቋል፡፡


Recent Posts

See All
በ"ፊንቴክ ኢንቨስትመንት" ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ዓቃቢ ህግ ክስ እንዲመሰርት 7 ቀናት ተፈቀደለት፡፡

ሚያዝያ 21/2018 በ"ፊንቴክ ኢንቨስትመንት" ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ዓቃቢ ህግ ክስ እንዲመሰርት 7 ቀናት ተፈቀደለት፡፡ በፊንቴክ ኢንቨስትመንትሽፋን በተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮችን ጉዳይ ለመመልከት የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page