top of page

ሚያዝያ 24፣2016 - ''ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ከተገኙ መኪናቸውን ከማሰር እስከ ገንዘብ ቅጣት እጥልባቸዋለሁ'' ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለፋሲካ በዓል ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ከተገኙ መኪናቸውን ከማሰር እስከ ገንዘብ ቅጣት እጥልባቸዋለሁ አለ፡፡


ወንድሙ ሀይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page