top of page

ሚያዝያ 23፣2016 - በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ

በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ፡፡


በሌላ በኩል የተቋሙ የበጀት አፈፃፀም 99 በመቶ መሆኑን ተነግሯል፡፡


ከ8 ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበት የመገጭ ግድብ ፕሮጀክትም እስካሁን 70 በመቶ አልደረሰም ተብሏል፡፡


ይህም ቅሬታን አስነስቷል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page