ነሐሴ 10፣2015 - መንግስት ስለ ውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?Aug 16, 20231 min readኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረች አንስቶ በተለይ ከወንዙ የታችኛው ተፋሰሰ ሀገራት ከእነ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል፡፡ ለግንባታው ብድር አስከልክለዋታል፡፡በውሃ ዲፕሎማሲ ስራ ኢትዮጵያ ወዳጅ፣ አጋር ሀገራትን ከጎኗ ማሰለፍ ላይ እንዳልበረታች ይነገራል፡፡ መንግስት ስለዚህ የውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?ቴዎድሮስ ወርቁየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Telegram: t.ly/ShegerYouTube: t.ly/SHEGER
ደንበኞች ባሉበት ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የቆጣሪ ንባባቸውን የሚያስገቡበት አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ተናገረ፡፡
Comments