መቆያ - የፕሬሷ ልዕልት ኢዳ ዌልስ - መጋቢት 9፣2015Mar 21, 20231 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%88%98%E1%89%86%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%88%B7-%E1%88%8D%E1%8B%95%E1%88%8D%E1%89%B5-%E1%8A%A2%E1%8B%B3-%E1%8B%8C%E1%88%8D%E1%88%B5-%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5-92015/መቆያ - የፕሬሷ ልዕልት ኢዳ ዌልስ -በእሸቴ አሰፋ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 23 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች#ግብፅ በግብፅ የሜዴትራኒያን የባህር ዳርቻ የነበረ የአሜሪካ የጋዝ ማጠራቀሚያ መርከብ በድሮን ተመታ ተባለ፡፡ ሁለት የደህንነት ምንጮች መርከቡ በድሮን እንደተመታ አረጋግጠውልኛል ሲል ሬውተርስ ፅፏል፡፡ መርከቡ በድሮን እንደተመታ በእሳት መያያዙ ታውቋል፡፡ ቃጠሎው ወደ ሌላ መርከብም ተጋብቶ ነበር ተብሏል፡፡ ኋላ ግን
የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማሳደግ፣አፍሪካዊያን የጋራ መጪ እድላቸውን እንዲቀርፁ ማገዝ ያስፈልጋል ተባለ። ሐምሌ 23 2018 የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማሳደግ፣አፍሪካዊያን የጋራ መጪ እድላቸውን እንዲቀርፁ ማገዝ ያስፈልጋል ተባለ። የአፍሪካ ሀገሮች እርስ በእርስ፣በአፍሪካና በሩሲያ እንዲሁም አፍሪካ ከተቀረው ዓለም ጋር ያላትን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ማሳደግን ዓለማው ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በተባበሩት መንግስታት የአ
Comments