መስከረም 24፣2016 - የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረOct 5, 20231 min readበዝሆኖች መገኛነቱ የሚታወቀው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረ፡፡ በፓርኩ ወሰን ታልፎ ለኢንቨስትመንት ተስጥቷል መባሉ ትኩረት ስቦ ቆይቷል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments