ሐምሌ 28፣2015 - ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚያነሱት ቅሬታና የመንግስት ምላሽ
- sheger1021fm
- Aug 4, 2023
- 1 min read
Updated: Aug 5, 2023
ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች ለስራቸው ከውጭ በሚያስመጧቸው እቃዎች ላይ የሚጣለው ከፍተኛ ቀረጥ ስራቸውን እንዲዘጉ እያስገደዳቸው እንደሆነ ተነገረ፡፡
መንግስት በበኩሉ የመንግስት ፖሊሲ ስራ ፈጣሪዎች ያበርታታል፣ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚያነሱት ቅሬታ የሚያስመጧቸውን እቃዎች እንዴት ማምጣት እንዳለባቸው ካለማወቅ ጋር የተያያዘ ነው ብሏል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments