‘’ለእያንዳንዱ ስደተኛ መብት በጋራ እንቁም ፍልሰቱንም ለሁሉም ክብር ያለው እና ደህንነቱ የተጠበቀ እናድርግ’’ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
ታህሳስ 10/2018
‘’ለእያንዳንዱ ስደተኛ መብት በጋራ እንቁም ፍልሰቱንም ለሁሉም ክብር ያለው እና ደህንነቱ የተጠበቀ እናድርግ’’ ሲሉ የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ፡፡
ዋና ፀሀፊው የአለም አቀፉን የፍልሰት ቀን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመላው አለም ከ300 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀዬአቸው በመፈናቀል በሌሎች ሀገራት የሚገኙ ሲሆን የፍልሰተኞች ጉዳይ አለም አቀፍ ገፅታ ያለው እና በኢኮኖሚ አንፃር ብቻ የሚታይ አይደለም ሲሉ የንጋት ግሎባል ኢንሼቲቭ ዋና ዳይሬክተር ዳንኤል መለሰ ነግረውናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1








