top of page

1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ?

  • 2 hours ago
  • 1 min read

ሰኔ 9/2018

 

የኢትዮጵያ የመጪው ዓመት በጀት የመካከለኛው ምስራቅ ያሳደረውን ጫና ከግምት ያስገባ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ 


ከዚህባልተናነሰ በሀገር ቤት በተለያዩ አካባቢዎች አሁንም የቀጠለው ወታደራዊ ግጭት ምርትና ምርታማነት ላይ ጫና የሚያሳድር በመሆኑ በጀቱን በአግባቡ ስራ ላይ አውሎ ኢኮኖሚው ላይ ለውጥ ለማምጣት ሰላም ላይ መስራት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ 


የሰዎች ገቢ በተገቢው ሁኔታ ሳይጨምር የ1.5 ትሪሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል? የሚል ጥያቄም ያስነሳል፡፡ 


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…


ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page