top of page

ጥቅምት 27፣ 2017 - ለመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት መጨመር ለሀገሪቱ ተስፋ ወይስ ስጋት?

  • sheger1021fm
  • Nov 6, 2024
  • 1 min read

የኢትዮጵያ የህዝብ ብዛት ከ120 ሚሊዮን ማለፉ ተነግሯል፡፡


ይህ የህዝብ ብዛት በ2050 ሩብ ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይገመታል፡፡


በኢትዮጵያ ከፍተኛውን #የህዝብ_ብዛት የሚይዘው ደግሞ በስራ እድሜ ላይ ያለው ነው ተብሏል፡፡


ለመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት መጨመር ለሀገሪቱ ተስፋ ወይስ ስጋት?


በጉዳይው ላይ የማህበራዊ ሳይንስ መምህር እና ተመራማሪ ጠይቀናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page