ጥቅምት 25፣2017 - የቢዋይዲ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚያስመጣው ሞቢሊቲ-ኢ የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት ስምምነት ተፈራረመ
- sheger1021fm
- Nov 4, 2024
- 1 min read
የቢዋይዲ(BYD) ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የሚያስመጣው ሞቢሊቲ-ኢ በዓመት 1,000 የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከሁለት ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ።
ስምምነቱ የተፈረመው በሞቢሊቲ-ኢ፣ ፓክ-ግሩፕና በሃንሰም-ግሩፕ መካከል ነው።
በየዓመቱ 1,000 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችለው ስመምነት የተፈረመው ሞቢሊቲ-ኢ ከድጋፍ ማይክሮፋይናንስ ጋር በመተባበር 17 የቢዋይዲ ሴጉል ተሽከርካሪዎችን ለባለመኪኖች ባስረከበበት ስነ-ስርዓት ወቅት ነው።
ሞቢሊቲ-ኢ ከድጋፍ ማይክሮፋይናንስ ጋር በመተባበር ለደንበኞች ያስረከባቸው የኤሌክቲሪክ መኪናዎች በ14 በመቶ የቅድመ ክፍያ ብድር አገልግሎት እንደሆነ ተነግሯል።

እያንዳንዳቸው ተሽከርካሪዎችም ከ2.8 ሚሊየን ብር በላይ ያወጣሉ የተባለ ሲሆን ምንም እንኳን በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻየው ምክንያት ዋጋቸው ቢጨምር ደንበኞች ግን ቀድሞ በገቡት ስምምነት መሰረት መኪኖቻቸውን መረከባቸው ተጠቅሷል።
ሁለተኛው ዙር የርክክብ ስነ-ስርዓትም በሁለት ሰምንት ውስጥ እንደሚፈፀም የሞቢሊቲ-ኢ ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ምኒሊክ ጌታቸው ተናግረዋል።
ንጋቱ ሙሉ
Hey, Dolandırıcı Paramı geri ver, aksi takdirde sana dava açacağım Japon pornoları
Siktir git dolandırıcı, paramı geri ver. İnsanlar bu siteye girmez Siktir git orospu
Normally I don’t read post on blogs, but I wish to say that this write-up very forced me to try and do so! Your writing style has been amazed me. Thanks, very nice post. 2025 검증 카지노 추천
I invite you to the page where you can read with interesting information on similar topics B온라인카지노
Siktir git dolandırıcı, insanların bu tür büyük dolandırıcılıklarını hiç görmedim Siktir git orospu