top of page

ጥቅምት 14፣2016 - የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ባለስልጣናት የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ

የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በፀጥታ ችግር ምክንያት ከሁለቱም ክልሎች የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ።


ባለስልጣናቱ በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ ትናንት በባህር ዳር መክረዋል።


ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page