ጥቅምት 10 2018 - ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
- sheger1021fm
- 6 days ago
- 1 min read
የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው ማለፉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተናግሯል።












Comments