top of page

ጥር 14፣2016 - ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል

  • Jan 23, 2024
  • 1 min read

የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡


በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እንዲሰደዱ እና ከ600,000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ ላይ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Recent Posts

See All
ባለፉት ጊዜያት በነበረው የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ዝቅ ማለት «ተማሪዎች የመማር ፍላጎታቸው እየቀነሰ ነው» የሚል ሀሳብ ሲነሳ ይደመጣል።

ነሐሴ 14 2018 ባለፉት ጊዜያት በነበረው የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ዝቅ ማለት «ተማሪዎች የመማር ፍላጎታቸው እየቀነሰ ነው» የሚል ሀሳብ ሲነሳ ይደመጣል። በሌላ በኩል ደግሞ ይህ የፈተና ስርዓት ጥብቅ መሆኑ ተማሪዎችን የበለጠ በራሳቸው እንዲተማመኑ እያደረገ ነው የሚል ሃሳብ ከሌላኛው ወገን ይነሳል። አሁን በ

 
 
 
በኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብን፣ የአየር ንብረት ለውጥንና ሥርዓተ ጾታን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሥራዎች አንዱ ከአንዱ ጋር ተናበው የሚከወኑ ባለመሆናቸው ውጤት ከማምጣት ይልቅ ችግሩን ውሃ ቅዳ፣ ውሃ መልስ አድርጎታል ተባለ።

ነሐሴ 14 2018 በኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብን፣ የአየር ንብረት ለውጥንና ሥርዓተ ጾታን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሥራዎች አንዱ ከአንዱ ጋር ተናበው የሚከወኑ ባለመሆናቸው ውጤት ከማምጣት ይልቅ ችግሩን ውሃ ቅዳ፣ ውሃ መልስ አድርጎታል ተባለ። ሥርዓተ ምግብና የአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዘው የሚከሰቱት ችግሮች ተጽዕኗ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page