ጥር 14፣2016 - የተገኘው ገቢ ከቀዳሚዎቹ ሁለት ዓመታት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲመሳከር መሻሻል ታይቶበታል ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
ወደ ውጪ የሚላኩ የቁም እንስሳት ብዛት እና የሚገኘው ገቢ ለተከታታይ ዓመታት ሲቀንስ መቆየቱ ይታወሳል።
በዘንድሮው ስድስት ወራት ግን የተገኘው ገቢ ከቀዳሚዎቹ ሁለት ዓመታት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲመሳከር መሻሻል ታይቶበታል ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare