ታህሳስ 3፣2016 - የህክምና ትምህርት ቤቶች በጥራት እውቅና ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 13, 2023
- 1 min read
የጤና ባለሞያዎች በህክምናው ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የህክምና ትምህርት ቤቶች በጥራት እውቅና ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ ረፋድ በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው ጋር ምክክር አድርጓል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments