ነሐሴ 15፣2015 - በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 21, 2023
- 1 min read
በትግራይ ክልል በግብአት እጥረትና በምህራን አለመሟላት ምክንያት በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ፡፡
ለትምህርት ግብአት ማሟያ በቢሊየን የሚቆጠር ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments