Mar 51 minየካቲት 26፣2016 - የተዳከመው የትምህርት ሥርዓቱ እንዴት ማቃናት ይቻላል?በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱ መውደቁ በተለይ በውጤቱ ደግሞ ደጋግሞ ታይቷል፡፡ የተማሪዎችም የመምህራንም የብቃት መለኪያ ውጤቶች የትምህርትን ውጤት መዳከም አሳይተዋል፡፡ ይህን የተዳከመ የትምህርት ሁኔታ እንዴት ማቃናት...
Oct 20, 20231 minጥቅምት 9፣2016 - በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለበተለያየ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ገለል የሚሉ ህፃናት ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ በኢትዮጵያ ቁጥሩ 13 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በተለይ ሴት ህፃናት ወላጆችን ለማገዝና በሌላም ምክንያት ከወንዶች...
Oct 10, 20231 minመስከረም 29፣2016 - 40,000,000 መፃህፍት ከውጭ ታትመው ከፊሉ ጅቡቲ ደርሰዋል ተባለበ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጠው በኢንተርኔት ጭምር ነው ተባለ፡፡ አምና በከፊል ስራ ላይ መዋል ለጀመረው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያጋጠመውን የመፃህፍት እጥረት ለማቃለልም 40 ሚሊዮን...
Oct 4, 20231 minመስከረም 23፣2016 - በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉበአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡ ነገር ግን በተለያየ ቁሳቁስ እጥረት እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው የሚማሩ በመሆናቸው ችግሮች እንደሚገጥማቸው...
Aug 25, 20231 minነሐሴ 19፣2015 - በመተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርምበቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም፡፡ በፀጥታ ችግር ምክንያት 107 ትምህርት ቤቶች የወደሙ ሲሆን መልሰው እየተጠገኑ ያሉት 3 ብቻ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ ማርታ...
Aug 21, 20231 minነሐሴ 15፣2015 - በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለበትግራይ ክልል በግብአት እጥረትና በምህራን አለመሟላት ምክንያት በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ፡፡ ለትምህርት ግብአት ማሟያ በቢሊየን የሚቆጠር ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ...