- sheger1021fm
ህዳር 28፣ 2015- በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
ህዳር 28፣ 2015
በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
ፓርቲዎቹ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቅም ባወጡት የጋራ መግለጫ ተናግረዋል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…