top of page


ግንቦት 28 2017 - የገበያ ቅኝት - የእንቁላል ዋጋ መናር
የእንቁላል ዋጋ ከሶስት ወራት በፊት ከነበረው በእጥፍ ጨምሯል፡፡ በዘርፉ ተሰማርተው የነበሩ የእንቁላል አምራቾች ከስራው በብዛት መውጣታቸውንም ሰምተናል፡፡ ለዋጋው መወደድ ዋንኛው ምክንያት የምርት እጥረት ነው፤እጥረቱም...
Jun 52 min read


ግንቦት 7 2017 -በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
#የገበያ_ቅኝት ኢትዮጵያ በታሪክ ትልቁ ያለችውን ገቢ ከቡና የወጪ ንግድ ማግኘቷን ተናግራለች። በ10 ወራት ውስጥ ብቻ 354,302 ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ ከ1.8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተሰምቷል።...
May 151 min read


ታህሣስ 3፣2017 - የገበያ ውሎ
ቤት ለቤት የሚቀርቡ የድጎማ ምርቶች ዋጋ በመንግስት ድጎማ እየተደረገባቸው በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች ለመደገፍ በሚል በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኩል የሚቀርቡ ስኳር፣ ዘይትና የዳቦ ዱቄት ምርቶች...
Dec 12, 20242 min read


ነሀሴ 2፣2016 - የገበያ ቅኝት
ሰሞኑን የዶላር ዋጋ መጨመሩን ተከትሎ ገበያው ለያዥ ለገናዥ እያስቸገረ ነው፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የገበያ ስፍራዎች ከዶላር ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የሌላቸው ምርቶች ድንገት ዋጋቸው ሲንር ተስተውሏል፡፡...
Aug 8, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - በበረከት ገበሬዋ የገበያ ማዕከል ስለሚቀርቡት የግብርና ምርቶች ዋጋ
የገበያ ውሎ በበረከት ገበሬዋ የገበያ ማዕከል ስለሚቀርቡት የግብርና ምርቶች ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw...
May 9, 20241 min read


የመኪና ጎማና ባትሪ የገበያ ዋጋ
የገበያ ቅኝት፡- የመኪና ጎማና ባትሪ ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 5, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page