Apr 261 minሚያዝያ 18፣2016 - ከአዲስ አበባ ርቀው የሚገኙ ሰዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት በሚጠየቁት መረጃዎች የተነሳ በብርቱ እየተቸገሩ ነው ተባለከአዲስ አበባ ርቀው የሚገኙ ሰዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት በሚጠየቁት መረጃዎች የተነሳ በብርቱ እየተቸገሩ ነው ተባለ፡፡ ችግሩ የክልል ካቢኔ አባላት ጭምር እያጋጠማቸው መሆኑንን በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት...
Mar 151 minመጋቢት 6፣2016 - ''በቦሌ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ የሚያቀርቡት ስሞታ እኔን አይመለከትም'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትበአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ ሲያቀርቡ የነበረው ስሞታ እኔን አይመለከትም ሲል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተናገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Mar 141 minመጋቢት 5፣2016 - ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለከደላሎች ጋር ተመሳጥረው የፓስፖርት ጉዳይ እናስጨርሳለን በሚል ሲሰሩ ነበር የተባሉ ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ፡፡ አሁንም እንዲህ ባለ ስራ ውስጥ እጃቸው...
Sep 8, 20231 minጳጉሜ 3፣2015 - ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ለፓስፖርት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለበሀገር አቀፍ ደረጃ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ፓስፖርት ለማግኘት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ፡፡ በፓስፖርት ምርት እጥረት ምክንያት አዲስ ፓስፖርት መስጠትም ሆነ እድሳት ለ6 ወር ያህል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡...