top of page


ግንቦት 23፣2016 - የፓርላማ አባላት ተቋሙ ከህግ ማሻሻያ ባሻገር የሚያማርር ያሉትን የተበላሸ አሰራሩን እንዲያሻሽል ጠይቀዋል
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችለዋል በሚል ማቋቋሚያ አዋጁ ተሻሽሎ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡ የፓርላማ አባላት ተቋሙ ከህግ ማሻሻያ ባሻገር የሚያማርር ያሉትን...
May 31, 20241 min read


ግንቦት 13፣2016 - የቱሪዝም መዳረሻዎች የመሰረተ ልማት የተሟላላቸው አለመሆኑ ዘርፉን እየፈተነው መሆኑ ሲነገር ቆይቷል
የቱሪዝም መዳረሻዎች የመሰረተ ልማት የተሟላላቸው አለመሆኑ ዘርፉን እየፈተነው መሆኑ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ከመሐል ሃገር የራቁ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለሚለሙ ባለሀብቶችም የአምስት አመት የግብር እፎይታ ይሰጣል ተብሏል፡፡...
May 21, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - የወጪ ንግድ ገቢ ከአምናው ጋር ሲመሳከር የ164 ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ አሳይቷል ተባለ
ኢትዮጵያ ባለፉት 8 ወራት ከወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር የ164 ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ አሳይቷል ተባለ፡፡ በጊዜው ከወጪ ንግድ ለማግኘት የተቻለው የእቅዱን 69 በመቶ ብቻ ነው...
Apr 3, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - ‘’ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
‘’ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ...
Feb 6, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page