top of page


የካቲት 19፣2016 - በጋምቤላ ክልል ለግጭት ምክንያት አንዱ የሆነዉ የሰብአዊ አቅርቦት ችግር ተፈቷል ሲል ክልሉ ተናገረ።
በክልሉ ለስደተኞች የሰብአዊ አቅርቦት ተቋርጦ ስለነበር ለግጭት ምክንያት ሆኖ ነበር ተብሏል። ከፌዴራል መንግስት እና ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች በመነጋገር እና በመወያየት ተቋርጦ የቆየው የሰብዓዊ አቅርቦት ችግር...
Feb 27, 20241 min read


ጥር 30፣2016 በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ
የአካባቢው የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ። በክልሉ የሙቀቱ መጠን መጨመር ለስራ ምቹ ባለመሆኑ ከየካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም...
Feb 8, 20241 min read


መስከረም 10፣2016 በጋምቤላ ክልል በረሃብ፣በምግብ እጦትና ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት ከ30 ያላነሱ ስደተኞች ሞተዋል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ
በጋምቤላ ክልል ከ30 ያላነሱ ስደተኞች በረሃብና በምግብ እጦት እንዲሁም ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት መሞታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ 30ዎቹ ሰዎች መሞታቸውን የስደተኞችና...
Sep 21, 20232 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ ውስጥ የሚደርሰን የስደተኞች ተፅዕኖን ለመከላከል ባለፉት አምስት ዓመታት...
Dec 24, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page