Apr 201 minሚያዝያ 12፣2016 - የኢትዮጵያ የብድር ስጡኝ ጥያቄ እና የአበዳሪ አካላት ፍላጎትመንግስት ከዶላር አንፃር የብርን የመግዛት አቅም ሊያዳክም እንደሚችል ከምናልባትም በላይ የሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ይህም ከአለም የገንዘብ ድርጅት ብድር ለማግኘት የተቀመጠላት ቅድመ ሁኔታ እንደሆነ ይነገራል፡፡...
Feb 121 minየካቲት 4፣2016 - ምጣኔ ሐብት - የብር የመግዛት አቅም ማዳከምኢትዮጵያ የብርን የመግዛት አቅም ከዶላር አንፃር ታዳክም ወይስ አታዳክም በሚለው ጉዳይ ላይ የዘርፉ ባለሞያዎች ሀሳብ ምንድነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
Feb 61 minጥር 28፣2016 - አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?ኢትዮጵያ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቡና የወጪ ንግድ 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዳለች፡፡ እንደነ ቻይና ያሉት ሀገሮች አዲስ የቡና ገዢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ ቢነገርም አሁንም የኢትዮጵያ ትልቁ...
Jan 251 minጥር 16፣2016 - ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?በአፍሪካ ከናይጄርያ ቀጥሎ ከፍተኛ የዳያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይነገራል፡፡ ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ በባንክ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ግን ከ 4 እና 5 ቢሊዮን ዶላር በልጦ አያውቅም፡፡...
Sep 19, 20231 minመስከረም 8፣2016 - ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ተብሎ እንደሚላከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር መታሰቡ ተሰምቷልኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ አቅርባ ዶላር የምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች ልክ፤ ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ብና እንደምትልከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር ማሰቧ ተሰምቷል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Sep 6, 20231 minነሐሴ 30፣2015 - ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ተነገረኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ በጥናት ማረጋገጡጥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ እስካሁን ከ4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያላለው የወጭ ንግድ ገቢን በ7 ዓመት...
Aug 30, 20231 minነሐሴ 24፣2015 - ዶላር ሁሉንም እንዴት ይገዛል?ምጣኔ ሐብት፡- በአለም ሀያሉ ዶላር ወዴት ወዴት እየተንሸራተተ ነው? ዶላር ሁሉንም እንዴት ይገዛል? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 29, 20231 minነሐሴ 23፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- ዶላርና ኢኮኖሚዶላር ሁሉን አይገዛም የተባለው ለምንድነው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 14, 20231 minነሐሴ 8፣2015 - በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷልበባንኮች እና ይፋዊ ባልሆነው ገበያ ወይንም ጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል፡፡ መንግስት የጥቁር ገበያውን ለመቆጣጠር እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ ቢናገርም ድርጊቱ በአደባባይ ሊያውም ባንኮችን...