top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ጥቅምት 6 2018 - “የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ስርዓት ውስጥ”
የግዕዝ ቋንቋ በአማራ ክልል በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሰጠት በዚህ ዓመት ተጀምሯል፡፡ ይህንን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋገሪያ ወጥቶታል፡፡ አንዳንዶች እስይ ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ አስፈላጊ አይደለም ልጆቻችንም አይማሩም ሲሉ ተሰምተዋል፡፡ ቀሪዎቹ ደግሞ በቋንቋ አስፈላጊነት ላይ ጥያቄ ባያነሱም ከስንተኛ ከፍል ጀምሮ ነው ቋንቋው ለተማሪዎች መሰጠት ያለበት በሚለው ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡ “የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ስርዓት ውስጥ” በሚል ርዕስ ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አዘጋጅነት በርካታ የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሄዷል፡፡ በስነ ልሳን መምህሩ እና ተመራማሪው ዘላለም ልየው(ፕ/ሮ) አወያይነት፤ በበድሉ ዋቅጅራ(ዶ/ር) እና በይኩኖአምላክ መዝገቡ መካከል ውይይ
Oct 16
5 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page