top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ጥቅምት 5 2018የመስከረም ወር የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ፡፡
ያለፈው ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት መጠን 13.2 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ተናግሯል። ከአጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ውስጥ የምግብ ነክ ዕቃዎች (Food Items) የዋጋ ግሽበት 12.1 በመቶ ድርሻ ሲይዝ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች (Non-food Items) የዋጋ ግሽበት ደግሞ 14.8 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። ይህ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ነሐሴ ወር ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል፡፡ በነሐሴ ወር አጠቃላይ የግሽበት ምጣኔው 13.6 በመቶ ነበር፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Faceb
Oct 15
1 min read
ግንቦት 26፣2016 - ምጣኔ ሐብት:- የዋጋ ግሽበት
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት፤ በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል የሚል ሪፖርት ከወራት በፊት ይፉ መደረጉ ይታወሳል። በአሁ ሰዓትም የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት 23 በመቶ እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስቴር...
Jun 3, 2024
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page