Apr 232 minሚያዝያ 15፣2016 - አዲሱ የካላዛር ህክምና ወደ ምዕራፍ ሁለት የክሊኒካል ሙከራ መሸጋገሩ ተሰማካላዛር ከወባ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጥገኛ ተህዋሲያን የሚተላለፍ ገዳዩ በሽታ ነው፡፡ በሽታው ትኩሳት፣ የክብደት መቀነስ፣ ከልክ ያለፈ የጣፊያና የጉበት እድገት ያስከትላል፣ በጊዜው ካልታከመም ለሞት ሊዳርግም...