top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
የእግረ መንገድ ቱሪዝም ወይም (Stop Over Tourism)
ሚያዝያ 6/2018 የእግረ መንገድ ቱሪዝም ወይም ( #Stop_Over_Tourism) በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም አይነት ተጓዦች ከአንዱ ወደ ሌላው ሃገር ለመጓዝ መሸጋገሪያ በሚያደርጉት ሃገር እግረ መንገዳቸውን የሚያደርጉት ጉብኝት ነው። ለዚህ ደግሞ በየዓመቱ ብዙ ሚሊዮኖች ለአየር በረራው መሸጋገሪያ የሚያደርጓት አዲስ አበባ ተመራጭ እየሆነች ነው ተብሏል። የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእግረ መንገድ ቱሪዝም "የስቶፕ ኦቨር ቱሪዝምን ለማሳደግ ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ባለፈው ዓመት ነበር የተፈራረሙት። ከዚያስ በኋላ ምን እየተሰራ ነው ያልናቸው በዚህ ስራ ውስጥ በየደረጃው ካሉ የመንግስት ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ቢኒያም
11 hours ago
2 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page