top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ጥቅምት 5 2018 - የመጀመሪያው የአፍሪካ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄዱ ለኢትዮጵያ በምን መልኩ ይጠቅማታል?
የመጀመሪያው የአፍሪካ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ትናንት በተጀመረው እና እስከ ነገ በሚቀጥለው ጉባኤ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሚኒስትሮች፣ የዘርፉ ባለሞያዎች፣ ባህርተኞች እና ቀጣሪ ድርጅቶች እየተሳተፉ ነው፡፡ ለመሆኑ ይህ ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄዱ ለኢትዮጵያ በምን መልኩ ይጠቅማታል ስንል #የኢትዮጰያ_ማሪታይም_ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር ፍራኦል ጣፋን ጠይቀናቸዋል፡፡ ጉባኤው በዘርፉ ለሚሰለጥኑ ባለሞያዎች የገበያ ትስስር፣ ለማሰልጠኛ ተቋማት ደግሞ ዘርፉ የሚፈልገውን አለም አቀፍ ክህሎት ምን መሳይ ነው የሚለው እንዲያውቁት እንዲሁም ከትልልቅ የዘርፉ ድርጅቶች ልምድ ለመውሰድ እንደሚረዳቸው ተናግረዋል ሀላፊው፡፡ ኢትዮጵያ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ማሪታይም ትሬኒንግ ኢኒስትቲዩት እና በቢሾፍቱ የሚገኘው የባቦጋ
Oct 15
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page