top of page


ጥቅምት 11 2018 - በዓለም ዙሪያ በየቀኑ ከ100,000 በላይ የአየር በረራ እንደሚደረግ ይነገራል።
በኢትዮጵያም በቀን የሚነሳና የሚያርፈው እንዲሁም በኢትዮጵያ የአየር ክልል የሚተላለፈው በረራ ከ600 በላይ ደርሷል። ከዚህ ሁሉ የአየር በረራ ጀርባ ሆነው፣ የበረራውን ደህንነት፣ አዋጭነትና ቅልጥፍና የሚቆጣጠሩት #የአየር_ትራፊክ_ተቆጣጣሪዎች ናቸው። ያለነሱ ከአደጋ ነፃ የሆነ እና የሰመረ የአየር በረራን ማሰብ ከባድ እንደሚሆን ይነገራል። በዚህም ምክንያት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሚናን፣የአቪኤሽን ዘርፍ የልብ ምት ነው እንዲባል ያደርገዋል። በሌላ በኩል ስራው ባለው ውጥረትና ጭንቀት ምክንያት በዓለም ዙሪያ ከባድ ከሆኑ የሙያ አይነቶች አንዱ ያደርገዋል። ጥቅምት 10 በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ስራ የሚታሰብበት፣ተገቢው ክብር የሚሰጥበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበርም ቀኑን አስቦት ውሏል። በዓለም ዙ
Oct 21, 20251 min read


ጥቅምት 9፣2016 - የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ
የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው የደመወዝ፣ የጥቅማጥቅም እና የሞያ ፍቃድ ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ፡፡ ሞያተኞቹ የተሻለ ክፍያ ፍለጋ ስራ እየለቀቁ መሆኑም ተሰምቷል፡፡ የሞያተኞቹን ጥያቄ...
Oct 21, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
