top of page


ሐምሌ 28 2017 - በአማራ ክልል ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ዓመት ቢያልፈውም ህገ ወጥ እስር እንደቀጠለ መሆኑ ተሰማ
በአማራ ክልል ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ዓመት ቢያልፈውም ህገ ወጥ እና የተራዘመ እስር እንደቀጠለ መሆኑ ተሰማ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እንዳለው ከአማራ ክልል...
Aug 42 min read


ሰኔ 3፣ 2016 - ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ
በአማራ ክልል እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎች አካባቢዎችም ለ10 ወራት ስራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ተጠናቋል፡፡ በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር እልባት ለመስጠት አልሞ የታወጀው የአስቸኳይ...
Jun 10, 20241 min read


መስከረም 23፣2016 - ከደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ እንዳንገባ ተከልክለናል የሚሉ ተጓዦች ቅሬታቸውን ለሸገር ተናግረዋል
ከደብረ ብርሃን መስመር ወደ አዲስ አበባ እንዳንገባ ተከልክለናል የሚሉ ተጓዦች ከሰሞኑ ቅሬታቸውን ለሸገር ተናግረዋል፡፡ ለመሆኑ በአማራ ክልል ታውጆ እንደየሁኔታው በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊተገበር ይችላል...
Oct 4, 20231 min read


ሐምሌ 29፣2015 - በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል
ከትናንት ጀምሮ ስራ ላይ የዋለውና በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተለያዩ ገደብና ክልከላዎችን የያዘ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 5, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








