top of page


ሐምሌ 17፣ 2016 - ከ6 ዓመት ወዲህ የህዝብ የመግዛት አቅም ቀንሷል ተባለ፡፡
ከ6 ዓመት ወዲህ የህዝብ የመግዛት አቅም ቀንሷል ተባለ፡፡ ይህን ያለው ጥናት ነው፡፡ ጥናቱን ያሥጠናው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ሲሆን፤ በ21ኛው የማህበሩ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ቀርቧል፡፡ ጥናቱን...
Jul 24, 20241 min read


ግንቦት 8፣2016 - የኑሮ ውድነት ጋር ተደምሮ የመድሃኒት እና የምርመራ ወጪዎች ዜጎችን እየፈተኑ እንደሆነ ተነግሯል
በኢትዮጵያ በህክምና ወጪ መናር ምክንያት ተገቢ ህክምና የማያገኙ እና ወደ ህክምና ተቋማት የማይሄዱ ዜጎች በርካታ ናቸው ተብሏል፡፡ በተለይ ከፍተኛ ከሆነው የኑሮ ውድነት ጋር ተደምሮ የመድሃኒት እና የምርመራ ወጪዎች...
May 16, 20241 min read


መጋቢት 24፣2016 - የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ሳይሆን ወሬው ሲሰማ ገና የማይጨምር ሸቀጥ የለም
በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ እና የሸቀጦች ዋጋ ጥብቅ ቁርኝት አለው፡፡ የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ሳይሆን ወሬው ሲሰማ ገና የማይጨምር ሸቀጥ የለም፡፡ በሌላ በኩል መንግስት ከድጎማው እጁን እየሰበሰበ ነው፡፡ ንጋቱ ሙሉ የሸገርን...
Apr 2, 20241 min read


ታህሳስ 27፣2016 - የኑሮ ውድነት እና የዋጋ መናርን ጋብ ለማድረግ....
ነዋሪው በኑሮ ውድነት እየተፈተነ ነው፡፡ አንዴ የተሰቀለ ዋጋ መልሶ ሲወርድ አይታይም፡፡ በበዓላት ሰሞን ደግሞ የባሰ ነው፡፡ ነዋሪውን ያማረረውን የኑሮ ውድነት እና የዋጋ መናር ጋብ ለማድረግ በዚህ በበዓል ወቅት ምን...
Jan 6, 20241 min read


በመንግስት የስራ ሀላፊዎች የሚሰጠው መግለጫ እና እውነታው…
የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች የሀገሪቱን አጠቃላይ እድገት በሚመለከት ዘወትር የሚሰጡት መግለጫ መሬት ካለው እውነት ጋር የማይገናኝና የማይጣጣም ነው ሲሉ ዜጎች ይናገራሉ፡፡ ምሁራን በበኩላቸው መንግስት ስለሀገሪቱ...
Dec 16, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








