top of page


ግንቦት 21፣2016 - የተመጣጠነ ቁመትና ውፍረት የሌላቸው ወይም የቀነጨሩ ህፃናት ቁጥር አሁንም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ ቀጥሏል
በምግብ እጥረት ምክንያት ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ቁመትና ውፍረት የሌላቸው ወይም የቀነጨሩ ህፃናት ቁጥር አሁንም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ ቀጥሏል፡፡ የመቀንጨር ችግር ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 16 በመቶ የሚያሳጣ...
May 29, 20241 min read


መጋቢት 12፣2016 - በትግራይ ክልል ያለው የምግብ እጥረት ካልተፈታ ከ223 ሺህ በላይ ተማሪዎች እስከ ዓመቱ መጨረሻ ወደ ተማሪ ቤት ላይሄዱ ይችላሉ ተባለ
በትግራይ ክልል ያለው የምግብ እጥረት በሚቀጥሉት ወራት ካልተፈታ ከ 223 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች እስከ ዓመቱ መጨረሻ ወደ ተማሪ ቤት ላይሄዱ ይችላሉ ተባለ፡፡ የነበረው ጦርነት፣ ድርቅ፣ የምግብ እጥረት እና...
Mar 21, 20241 min read


የካቲት 30፣2016 - ኢትዮጵያ የምግብ እጥረት ፈተናን ስለምን መከላከል ተሳናት?
ከጊዜ ወደ ጊዜ በተፈጥሮ ላይ የሚደርሰው ችግር የሰውን የአመጋገብ ሥርዓት ከማወክ አልፎ ጤናማ ሕይወትን ለመምራት አዳጋች እያደረገ ይገኛል፡፡ የአየር ጠባይ መዛባትን ተከትሎ ድርቅና ረሃብ በመጣ ቁጥር የሰው ልጅ በልቶ...
Mar 9, 20241 min read


ታህሳስ 23፣2016 - በኢትዮጵያ 39 በመቶ ህፃናት የመቀንጨር ችግር አለባቸው ተብሏል
በኢትዮጵያ በምግብ እጥረት ምክንያት በተለይ በህፃናት ላይ የሚያጋጥምን መቀንጨር ለመከላከል የቃልኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት በሚሊዮን የሚቆጠር ብር መድቦ እየሰራ ቢሆንም በክልሎች ሀላፊነቱን ወስዶ የሚሰራ ቋሚ አካል...
Jan 2, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








