top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ጥቅምት 6 2018 - የኢትዮጵያ የሚዲያ የልህቀት ማዕከል ስራ ጀመረ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ስራ የጀመረው ማዕከሉ የሚዲያ ተቋማትንና የባለሞያዎችን አቅም የመገንባት ስራን ይሰራል ተብሏል። ማዕከሉ የተመሰረተው በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ሲነገር ሰምተናል፡፡ በልህቀት ማዕከሉ መክፈቻ ዝግጅት ላይ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና ሚኒስትሮች ተገኝተዋል፡፡ በልህቀት ማዕከሉ በጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስልጠና እንደሚሰጥ የተነገረ ሲሆን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እና ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ተነግሯል። የማዕከሉ መቋቋም ዋና ዓላማ የጋዜጠኞችን የሙያ እውቀት እና ክህሎትን ማሳደግ ላይ በትኩረት መስራት ነው ተብሏል። በአለም አቀፍ የሚዲያ አሰራር መሰረት ባለሙያው ከጋዜጠኝነት ትምህር
Oct 16
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page