top of page


ሐምሌ 24፣2016 - ኢትዮጵያ ከዓም አቀፍ የልማት አጋሮች ካገኘቸው 1.5 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 500 ሚሊዮን ዶላሩ ብድር ሲሆን ይህም በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ ከዓም አቀፍ የልማት አጋሮች ካገኘቸው 1.5 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 500 ሚሊዮን ዶላሩ ብድር ሲሆን ይህም በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ነው ተባለ፡፡ በብድር መልክ የተገኘው ከወለድ ነጻ እና የ6...
Jul 31, 20241 min read


ሚያዝያ 9፣2016 - የሚኒስትሮች ም/ቤት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን አጸደቀ
በሀገሪቱ በተለያዩ ዘመናት የተከሰቱ እና የቀጠሉ ተደራራቢ እና ሰፊ የተጎጂና የአጥፊ ወሰን ያላቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች፣ የእርስ በእርስ ግጭቶች፣ ያልጠሩ ትርክቶች እና በደሎችን ለመፍታት የተለያዩ ሙከራዎች...
Apr 17, 20241 min read


ታህሳስ 10፣2016 -የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፏል
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የቀረበው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አንዱ ነው፡፡ ካሣን የመተመን፣ የመክፈልና ተነሺዎችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት...
Dec 20, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
