top of page


ሚያዝያ 18፣2016 - የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ
የተደራጁ የስነ ጥበብና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ባለባቸው የቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በራሳቸው ቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ፡፡ መንግስት በበኩሉ የበጀት እጥረት የኪነ ጥበብና የስነ ጥበብ መስኩን...
Apr 26, 20241 min read
መጋቢት 30፣2016 - በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባህል እና የጥበባት ኢንዱስትሪ ጉባኤ ተጀመረ።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባህል እና የጥበባት ኢንዱስትሪ ጉባኤ ተጀመረ። በ''ሰላም ኢትዮጵያ'' አሰናጅነት ዛሬ በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ራስ መኮንን አዳራሽ የተጀመረው ጉባኤው ነገም ይቀጥላል ተብሏል። ጉባኤው፤...
Apr 8, 20241 min read


የካቲት 27፣2016 - ኢትዮጵያ ያለችበትን የችግር ጊዜ ማለፍ እንድትችል በማገዝ ረገድ የኪነ ጥበብ ድርሻ እንዴት ያለ ነው?
ኢትዮጵያ ያለችበትን የችግር ጊዜ ማለፍ እንድትችል በማገዝ ረገድ የኪነ ጥበብ ድርሻ እንዴት ያለ ነው? ኪነ ጥበብ የድርሻዋን እንድትወጣ የመንግስት እገዛ ተጠይቋል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 6, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
