top of page


ነሀሴ 7 2017 - ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በናይሮቢ ኬንያ በተከፈተው የኢጋድ የሰላም እና የፀጥታ ኮንፍረንስ...
Aug 131 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የኢጋድ ባለስልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል፡፡ በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ላይ የኢጋንድ ሊቀመንበር በየዓመቱ እንዲቀያየር እና...
Apr 18, 20241 min read


ጥር 25፣2016 - ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብና አለመረጋጋት የማያጣው የአፍሪካ ቀንድ
የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ እንዴት እንዴት እየሆነ ነው? ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብ አለመረጋጋት በማያጣው ክፍል በየጊዜው የሚፈጠር ችግር የአካባቢውን ፖለቲካ የሀገራትን ግንኙነት ሲረብሽ ይታያል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 3, 20241 min read


ጥር 24፣2016 - በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮግራሙን በገንዘብ የሚረዳው የአለም ባንክ ሲሆን ኢጋድን ጨምሮ አባል ሀገራቱ...
Feb 2, 20241 min read


ታህሳስ 25፣2016 - በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እያሳሰበኝ ነው ሲል ኢጋድ መግለጫ ማውጣቱ ተሰማ
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት መካከል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እያሳሰበኝ ነው ሲል ኢጋድ መግለጫ ማውጣቱ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 4, 20241 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ኢጋድ በኬንያ ባካሔደው ጉባኤ ከፋኦ ጋር መፈራረሙ ተሰማ
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከፍተኛ የምግብ ችግር ውስጥ ናቸው በተባሉ በኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ ያለውን ፈተና ለማለፍ ይረዳል ተብሎ በተዘጋጀው የኬንያ ጉባኤ ከፋኦ ጋር ስምምነት መፈረሙ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን...
Aug 7, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ኢጋድ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 20, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page