Feb 2, 20231 minጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለበአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች...
Jan 14, 20231 minጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉበኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ፡፡ በርካቶች የእድሜ ዘመን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡ የትራፊክ አደጋው በተሽከርካሪ ላይ ብቻ የሚያደርሰው ውድመት በቢሊዮን ብሮች ይሰላል፡፡ ይህ...
Jan 13, 20231 minጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላልበአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Dec 17, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልምበየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም፡፡ አዲስ የሚገቡት ቀድመው ከነበሩት ጋር ሲደመሩ የሃገራችን መንገዶች እንዳልቻሏቸው እየታየ ነው፡፡ መንገዶችና ተሽከርካሪዎቹ...