top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ከተረፈ ምርቶች፣ አገልግሎቶቻቸውን ከጨረሱ ባትሪዎች አካባቢን የማይጎዱ ምርቶችን የሚሰሩትን ወጣቶች
ሰኔ 3 2018 ከተረፈ ምርቶች፣ አገልግሎቶቻቸውን ከጨረሱ ባትሪዎች አካባቢን የማይጎዱ ምርቶችን የሚሰሩትን ወጣቶችንና እነሱን የሚረዱ ተቋማት እንዲደገፉ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጠየቀ፡፡ ከተረፈ ምርቶች የንፅህና መጠበቂያ፣ ከሰል የመሳሰሉ ምርቶች የሰሩ ወጣቶችም፤ ቆሻሻ ሀብት እየፈጠረላቸው እንደሆነ ነግረውናል፡፡ ወጣቶቹ ወደ ስራ ሲገቡ አስፈላጊውን የሞያና የገንዘብ ድጋፍ እንደተደረገላቸው ተናግረዋል፡፡ ገንዘብና ሞያዊ ድጋፍ ካደረጉት መካከል ሪችፎር ቼንጅ አንዱ ነው፡፡ ድርጅቱ በሃሳብ ደረጃ የነበሩ 33 ድርጅቶች ንግድ መጀመር እንዲችሉ የሞያ ስልጠና እና ለእያንዳንዳቸው የ200 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን ተናግሯል፡፡ ወደ ሥራ ገብተው እራሳቸውን በሀሳብ እና በፋይናንስ በማሳደግ ላይ ለሚገኙ 8 ድርጅቶች ደግሞ 1.5 ሚሊዮን ብር
14 hours ago
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page