7 days ago1 minግንቦት 2፣2016 - አዲስ አበባ ላይ ቤት ማግኘት እየከበደም፣ ከአቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ ይነገራልአዲስ አበባ ላይ ቤት ማግኘት እየከበደም፣ ከአቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ ይነገራል፡፡ በተለይም በወርሃዊ ደመወዝ ለሚተዳደር የከተሜው ሰው የአቅሙን ቤት ገዝቶ ለመኖር አሁን አሁን እንደ ጉም የማይጨበጥ ህልም እየሆነ...
Apr 181 minሚያዝያ 10፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውምለብዙዎች እንጀራ፣ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ የሆነው የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም፡፡ በተለይ በቤት ገዢዎች በኩል የሚቀርቡ የዋጋ ንረት፣ በቃል አለመገኘት የመሳሰሉትን...
Mar 151 minመጋቢት 6፣2016 - ዲኤምሲ የተባለ ቤት ገንቢ ኩባንያ፤ የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ ለፈላጊዎች ለማቅረብ ስራ መጀመሩን ተናግሯልዲኤምሲ (DMC) የተባለ ቤት ገንቢ ኩባንያ፤ እስከ ሶስት የመኝታ ክፍሎች ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ ለፈላጊዎች ለማቅረብ ስራ መጀመሩን ተናግሯል። የኩባንያው የስራ ሃላፊዎች በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ቤቶቹ...
Jan 301 minጥር 21፣2016 -ሪል ስቴቶች የሚመሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ዋጋቸው አልቀመስ ብሏል በተለይ በከተሞች የቤት ፈላጊዎችና የቤት አቅርቦቱ ቁጥር የሚመጣጠን አይደለም፡፡ የቤት ፍላጎቱን ለማሟላት መንግስት የግሉ ዘርፍ በቤት ልማቱ እንዲሰማራ ቢፈቅድም ሪል ስቴቶች የሚመሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ዋጋቸው...
Oct 17, 20231 minቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ? በስራ እድል ፈጠራ ሁለተኛ መሆኑ የሚነገርለት የግንባታ ዘርፍ በግብአቶች ዋጋ አልቀመስ ማለት፣ ባስ ሲልም አለመገኘት ሲፈተን መቆየቱ...
Oct 17, 20231 minጥቅምት 5፣2016 - የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏልየአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡ ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡...