top of page


ታህሳስ 3፣2017-ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግፕት የሶማሊያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲሆን ተስማማች
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግፕት የሶማሊያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲሆን ተስማማች፡፡ የኢትዮጵያና የሶማሊያ መሪዎች ባደረጉት ሰምምነት መሰረት ሶማሊያ በዓለም አቀፍ ህጎች፣በመንግስታቱ ድርጅት ቻርተር አና...
Dec 12, 20242 min read


መጋቢት 25፣2016 - ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶችን ለማሻሻል መስማማታቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆና የቆየችው ፑንትላንድ ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶችን ለማሻሻል መስማማታቸው ተነገረ፡፡ ፑንትላንድ ከእንግዲህ ከሞቃዲሾ ጋር ያለኝን ማንኛውንም ዓይነት ግንኙነት አቋርጫለሁ...
Apr 3, 20241 min read


የካቲት 1፣2016 - በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ የተፈረመው ስምምነትና ሶማሊያ
በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መንግስታት መሀከል ከወር በፊት የወደብ በርን በሚመለከት የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት ከጎረቤት ሀገራት እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ ልዩ ልዩ ድምጾች ተሰምተውበታል፡፡ በሁለቱ ሀገራት...
Feb 9, 20241 min read


ጥር 18፣2016 - በሶማሊያ የሚገኘው ሰላም አስከባሪው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጉዳይ
ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ በተለይ በሶማሊያ እና የእርሷ ወዳጆች ነን ያሉ የቁጣም፣ የተቃውሞም ድምፅ አሰምተዋል፡፡ አንዳንድ ሀገራት እና ተቋማትም አዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ...
Jan 27, 20241 min read


ታህሳስ 25፣2016 - በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እያሳሰበኝ ነው ሲል ኢጋድ መግለጫ ማውጣቱ ተሰማ
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት መካከል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እያሳሰበኝ ነው ሲል ኢጋድ መግለጫ ማውጣቱ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 4, 20241 min read


ሐምሌ 27፣2015 - አትሚስ በሶማሊያ የወታደሮች ቅናሽ ማድረጌን እቀጥላለሁ አለ
በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት ሰራዊት /አትሚስ/ በዚያ የወታደሮች ቅናሽ ማድረጌን እቀጥላለሁ አለ፡፡ ለሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰራዊት ተልዕኮ ሰራዊት ያዋጡ አገሮች የጦር ሹሞች በቅርቡ በርዕሰ ከተማዋ ሞቃዲሾ...
Aug 3, 20231 min read