top of page


ሚያዝያ 24፣2016 ''አንድ ኢትዮጵያዊ በዓመት የሚመገበው ስጋ 7.5 ኪ.ግራም ነው''
በፋሲካ፣ በትንሳኤ በዓል ዋዜማ ላይ ሆነን የበግ ዋጋ ስንጠይቅ 10 ሺህ ፣ 12 ሺህ እና 15 ሺህ የሚል መልስ እናገኛለን፡፡ መጠኑን በኪሎ አድርገን የቄራዎች ድርጅት የሚሸጥበትን ዋጋ ስንመለከት 1 ኪሎ የበግ ስጋ...
May 2, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - ህገወጥ እርድ ሲፈፅሙ ተገኝተዋል የተባሉ 38 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ መወስዱ ተሰምቷል
በአዲስ አበባ ከተማ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ ከሰባት ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የስጋ ምርት እንዲወገድ ተደርጓል ተባለ። በከተማዋ ህገወጥ እርድ ሲፈፅሙ ተገኝተዋል የተባሉ 38 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ መወስዱም ተሰምቷል።...
Mar 4, 20241 min read


ጥቅምት 27፣2016 - አንድ ኪሎ የአዞ ስጋ እስከ 27,000 ብር የአንድ አዞ ቆዳ ደግሞ እስከ 15,000 ብር እንደሚሸጥ ሰምተናል
ኢትዮጵያ የአዞ ቄራ አርባምንጭ ላይ ብትገነባም የቄራው አለመዘመን ከአዞ ቆዳም ሆነ ስጋ ማግኘት የሚገባትን ያህል እያገኘች አይደለም፡፡ የአንድ አዞ ቆዳ እስከ 15,000 ብር፣ አንዱ ኪሎ ስጋ ደግሞ እስከ 27,000...
Nov 6, 20231 min read


መስከረም 2፣2016 -ቄራዎች እንሳስትን እያረቡ ስጋውን የሚያቀርቡበት አሰራር ሊኖር ይገባል እየተባለ ነው
በኢትዮጵያ የሚገኙ ቄራዎች ወደ ውጪ ለሚልኩት ስጋ የሚሆኑ የዕርድ እንስሳትን የሚያገኙት ከአርብቶ አደሩ እና አርሶ አደሩ ነው። በዚህ መልክ የሚገኙ እንስሳት ስጋ በተለይ በውጭ ገዥዎች ተመራጭ እንዳልሆነ ግን...
Sep 13, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








