top of page


ጳጉሜ 3 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ፡፡ ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው...
Sep 81 min read


ነሀሴ 27 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለ 125,000 ወጣቶች የዲጂታል ስልጠና እድል ማመቻቸቱን ተናገረ፡፡
ዲጂታል ስልጠናው ቴክስታርት (Techstart) የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ዛሬ ይፋ የተደረገ ነው፡፡ ስልጠናው በኢንተርኔት አማካይነት በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን በመጭዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ የሚጠናቀቅ መሆኑን በላከልን...
Sep 21 min read


ህዳር 6፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በየወሩ 150 የቴሌኮም ማማዎችን እየገነባሁ ነው አለ
ኩባንያው ያለፉት 6 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በዛሬው እለት በዋና መስሪያቤቱ ለጋዜጠኞች አስረድቷል። በዚህም ባለፉት 6 ወራት በቴሌኮም አገልግሎትም ሆነ በሞባይል ገንዘብ ዝውውር ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን ሰምተናል።...
Nov 16, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ለሚሰራው ለኔትወርክ ማስፋፊያና የፋይናንስ አገልግሎት ስራ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ፡፡ የአለም ባንክ ግሩፕ አባሉ ተቋም በሳፋሪኮም ስብስብ ውስጥ የቦርድ አባልነት...
Aug 7, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








