top of page


ጥቅምት 4 2018 - ኢትዮጵያ ታሪኳን ሙሉ ከዓለም ፊት ሲያሳንሳት የቆየው አንዱና ዋና ጉዳይ የምግብ ማጣት
የሀገሬው ህዝብ ከገበታው ብዙ ጊዜ የሚያገኘው እንጀራ፣ ጤፍን እንኳን የጠገቡት ሀገሮች ረሃብተኞች የሚመገቡት እህል ነው የሚል ተቀጽላ እስከመስጠት የደረሱበት ነው፡፡ "አንደ ኢትዮጵያዊ፣ አንደ ሀገር ስናስበው የፖለቲካ ታሪካችን ያበላሸብን፣ ውጪ ሀገር ስንሄድ አንገታችንን የምንደፋበት፣ የምናዝንበት ጉዳይ ረሃብ በሚባለው ነው፡፡ ጤፍ ምንድነው ሲባል የረሃብተኞች ምግብ ነው ይባላል፡፡ እናንተ እኮ አልተገዛችሁም ግን ረሃብተኛ ናችሁ ይሉናል" ይላሉ የግብርና ተመራማሪው እና መምህሩ ፍሬው መክብብ(ፕ/ር)፡፡ #የምግብ ጉዳይ መልስ ለመስጠት ሀገራት አንዳላቸው አቅም መንገዳቸውም ይለያያል፡፡ ገንዘብ ካለ ምግቡ የትም ይመረት ገዝተው የሚበሉ፣ ዜጎቻቸውን የሚመግቡ ሀገራት ብዙ ናቸው፡፡ የገበሬ ሀገር ባይሆኑም ህዝባቸው የሚመገበው አያጣም፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ
Oct 141 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ መሬት እንደያዘች ቢነገርላትም በምግብ ራሷን ያልቻለችው ለምን ይሆን?
ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ ለም መሬት መያዟ በውሃ ሀብቷም ከቀዳሚዎቹ የአፍሪካ ሀገራት መካከል መሆኗ ይነገርላታል፡፡ ነገር ግን በምግብ ራሷን መቻል፤ ዜጎቿን አጥግባ ማሳዳር ህልም እንደሆነባት ነው፡፡ የጎደለው...
Aug 1, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








