top of page


ሐምሌ 18፣2015 - ባለፈው መንፈቅ ብቻ በአትላንቲክ የውቅያኖስ መስመር ከ800 የማያንሱ ስደተኞች ሕይወት ጠፍቷል ተብሏል
በምዕራብ አፍሪካዊቱ አገር ሴኔጋል የጀልባ ተገልብጦ መስጠም አደጋ የገጠማቸው የ17 ሰዎች አስከሬን ተገኘ፡፡ አደጋው የገጠማቸው ስደተኞች ሳይሆኑ እንዳልቀረ መገመቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ 2 ሰዎችን በሕይወት ማትረፍ...
Jul 25, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- ቴሌኮምና ኢኮኖሚ
ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Jul 24, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - የዩክሬይንና የሩሲያ፤ የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ እንዲቀርብ ተጠየቀ
ቻይና የዩክሬይንም የሩሲያም የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ የሚቀርብበት መላ እንዲመታ ጠየቀች፡፡ የቀዳሚው ስምምነት የጊዜ ገደብ ባለፈው ሳምንት አብቅቷል፡፡ ስምምነቱ የዩክሬይን የእህል እና...
Jul 24, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያን የግብርና፣ ቱሪዝም እና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል። በመድረኩ በሚካሄዱ ውይይቶች ዘርፎቹን ለማሳደግ የሚረዱ ሃሳቦች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።...
Jul 24, 20231 min read


ሐምሌ 15፣2015 - የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ
የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ፡፡ መንግስት አሁን በአገሪቱ ያለዉን ሙስና ለመከላክል ነጻ እና ገለልተኛ የሆነ ጽረ ሙስና ተቋም እንዲያቋቋም...
Jul 22, 20231 min read


የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም ተጠየቀ
እየተስፋፋ በመጣው የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም እና ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ብቻ 4 የመገናኛ ብዙኃን ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፡፡...
Jul 22, 20231 min read


አለም አቀፍ ትንታኔ - የዋግነር ኩባንያ ነገር የለም ሲባል አለ ሆኗል
የሩሲያ የስልጡን ቅጥር ወታደሮች አቅራቢው የዋግነር ኩባንያ ነገር የለም ሲባል አለ ሆኗል፡፡ የኩባንያው መሪ ይቭጌኒይ ፕሪጎዚን እረ አለን እያሉ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 22, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ኢጋድ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - በጋምቤላ ክልል በሚከሰቱ ግጭቶች የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
በክልሉ አሁን ያለው የተፈናቃይ ቁጥር 36,000 ተሻግሯል ተብሏል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Jul 20, 20231 min read


በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር መደረጉ ተሰማ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መድረክ እና በልዩ ልዩ መንገዶች ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን ሰቅዛ ይዛ ከነበረቸው አየርላንድ ጋር ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል መደረጉ...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ሩሲያ በጥቁር ባህር ወደቦች የሚገኙ የዩክሬይንን የእህል ማከማቻ መጋዘኖች በሚሳየሎች እየመታች ነው ተባለ
በጥቂቱ 60,000 ቶን እህል ማውደሟን ቢቢሲ የዩክሬይንን ሹሞች ዋቢ አድርጎ ፅፏል፡፡ ሩሲያ ሰሞኑን በዩክሬይን የእህል ምርት መለኪያ መሰረተ ልማት አውታሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመች ነው ተብሏል፡፡ በአሁኑ...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 - ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ተጨማሪ ክስ ሊመሰረትብኝ ይችላል አሉ
ጉዳዩ ከ3 ዓመታት በፊት የአሜሪካ እንደራሴዎች መምከሪያ የሆነው ካፒቶል ሂል በትራምፕ ደጋፊ ነውጠኞች ከተወረረበት ድርጊት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ፖለቲኮ ፅፏል፡፡ ትራምፕ በዚህ ጉዳይ ክስ እንደሚመሰረትባቸው ለጉዳዩ...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 - የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
በውስጡ ለሚሰሩ ባለሃብቶች በርከት እና ለየት ያሉ ማበረታቻዎችን ይዟል የተባለለት የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ከተመረቀ ዓመት ሊሞላው ነው። ለመሆኑ የዚህ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?...
Jul 19, 20231 min read


ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው፣ በየመጠለያ ጣቢያው ይገኛሉ፡፡ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ፡፡ ሸገር...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በዘንድሮ በጀት ዓመት ካሰብኩት በላይ አሳክቻለሁ አለ።
የፋይናንስ አካታችነትን ለማስጓዝ ወደ ሥራ የገባው ቴሌ ብር እስካሁን በኢኮኖሚ ውስጥ 679.2 ቢሊየን ብር መላወሱን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል። ኩባንያው በዘንድሮ በጀት ዓመት በገቢ...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 11፣2015 - በበጎ ስራዎቻቸው አርዓያ ናቸው የተባሉ 4 ወጣቶች ምስጋና ተሰጣቸው
በሽማግሌዎች ምርቃት ታጅበው ምስጋናው እና የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጣቸው ማስተር አብነት ከበደ፣ ወንድም ካሊድ፣ ሚኪያስ ለገሰ እና ዘካሪያስ ኪሮስ ናቸው፡፡ ለወጣቶቹ የዕውቅና ፕሮግራም የተሰናዳላቸው በጉለሌ ክፍለ...
Jul 18, 20231 min read


ሐምሌ 11፣2015 - ከአሜሪካ ፔንታገን በስህተት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መልዕክቶችን ወደ ማሊ መላካቸው ተሰማ
ሐምሌ 11፣2015 ከአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ፔንታገን በስህተት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኤሌክትሮኒክስ መላ መልዕክቶችን ወደ ማሊ መላካቸው ተሰማ፡፡ በስህተት ከተላኩት የኢ-ሜይል መልዕክቶች ውስጥ ብርቱ ብርቱ...
Jul 18, 20231 min read


ሐምሌ 10፣2015 - የበካይ ጋዝ መጠንን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ
አምራች ኢንዱስትሪዎች በምርት ሂደት የሚለቁትን በካይ ጋዝ መጠን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jul 17, 20231 min read
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት መኖሩ በችግር ውስጥ ያለው ህዝብ ለመጪው አመታትም ችግሩ እንዳይቀጥል ሰግቻለሁ ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ ተናገረ፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣...
Jul 17, 20231 min read


ሐምሌ 10፣2015 - ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬይን የክላስተር ቦምብ ለውጊያ እንዳታውል በብርቱ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ፡፡
የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬይን የክላስተር ቦምብ ለውጊያ እንዳታውል በብርቱ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ፡፡ ዩክሬይን ካለፈው ሳምንት አጋማሽ አንስቶ ከአሜሪካ ክላስተር ቦምቦችን መረከብ መጀመሯን ዘ ቴሌግራፍ...
Jul 17, 20231 min read


አለም አቀፍ ትንታኔ - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር የዋግነሮችን የጦር መሳሪያዎች በሙሉ ተረክቤያለሁ ብሏል
ከዚያ በኋላ የስልጡን ቅጥር ወታደሮች አቅራቢው የዋግነር እና የበላዮቹ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል የሚለው ጉዳይ እያነጋገረ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jul 15, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








