Feb 1, 20231 minጥር 24፣ 2015- የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉየሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉ፡፡ የላቭሮቭ አስተያየት የተሰማው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን...